የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎቱን ለማገዝ በየአመቱ በቀላሉ ለመርዳት/ለመክፈል የሚከተለውን አማራጭ በመጠቀም ከ ክሬዲት ካርድዎ ላይ በየዓመቱ እንዲቆረጥ መፍቀድ ይችላሉ። አብርሃም፣ ይስሃቅ ወይም ያዕቆብ ቤተሰብ በመምረጥ ሰብስክራይብ (subscribe) የሚለውን በመጫን ወደ ፐይፓል ድረገጽ በመሄድ የሚያስፈልገውን መረጃ ያስገቡ

Radio and TV family
ወይንም የሬዲዮ ስርጭቱን ለኣንድ ጊዜ መርዳት/መክፈል ከፈለጉ የሚከተለውን ኣማራጭ (One time payment) በመጠቀም ኣንድ ጊዜ ከክሬዲት ካርድዎ እንዲቆረጥ ዶኔት (donate) የሚለውን በመጫን በሚቀጥለው ድረ ገጽ ላይ በመሄድ የሚጠይቅዎትን መረጃ ያስገቡ::

የግል መረጃዎን በማስገባትዎ ችግር ይገጥመኛል ብለው ኣይስጉ፣ የምንጠቀመው በዓለም በኦንላይን ክፍያ በኣንደኛ ደረጃ የሚታወቀውን ፐይፓልን (Paypal) ነው:: ስለ ችግር ነጻነቱ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ ::